አገልግሎት አሠጣጡ እንዲሻሻል እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮች እንዲቀረፉ የግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ አሥተዳደር ባለፉት ስምንት ወራት በተሠሩ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች እንዲሁም ባጋጠሙ የሰላም ችግሮ ላይ ከነዋሪዎች ጋር ተወያይቷል። በክፍለ ከተማው የተከናወኑ...

የታችኛው ርብ መስኖ እና ድሬይኔጅ ፕሮጀክትን ታኅሣሥ 2017 ዓ.ም ሙሉ ለሙሉ ለማጠናቀቅ እየተሠራ እንደሚገኝ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር ዞን ከጣና ሐይቅ በስተ-ምሥራቅ በኩል በሊቦ ከምከም እና በፎገራ ወረዳዎች ውስጥ ነው የታችኛው ርብ መስኖ እና ድሬይኔጅ ፕሮጀክት የሚገኘው። በ1 ነጥብ 93 ቢሊዮን ብር...

በደቡብ ጎንደር ዞን በስማዳ ወረዳ የማዳበሪያ ስርጭት እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በስማዳ ወረዳ የማዳበሪያ ስርጭት እየተካሄደ መኾኑን የወረዳው ግብርና ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ለ2016/17 የምርት ዘመን ከ60 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በሰብል የሚሸፈን መኾኑንና ለዚህ ደግሞ 80...

አማኞች የቤተክርስቲያኒቷ “መንፈሳዊ ትጥቆች” ተደርገው የሚወሰዱትን ጾም፣ ጸሎት እና ምጽዋት ላይ ትኩረት ማድረግ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አማኞች የቤተክርስቲያኒቷ "መንፈሳዊ ትጥቆች" ተደርገው የሚወሰዱትን ጾም፣ ጸሎት፣ ምጽዋት፣ ትሕትና፣ ፍቅር፣ ይቅርታ፣ መተጋገዝ እና አብሮነት ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለባቸው የሃይማኖት አባቶች ተናግረዋል፡፡ የፈለገ ገነት...

የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በማቅረብ የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት እየሠራ መኾኑን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ፡፡

እንጅባራ: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት እስከ በጀት ዓመቱ አጋማሽ ድረስ ከ19 ሺህ ኩንታል በላይ የግብርና እና ኢንዱስትሪ ምርቶችን ለኅብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረቡን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ንግድ እና ገበያ ልማት...