የህዳሴ ግድብ ሀገራዊ ሃብት መፍጠር የሚያስችል ወሳኝ ተግባር ነው ሲሉ አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የህዳሴ ግድብ የሚያስፈልገውን የኢነርጂ መሠረት በመገንባት ዕድገት፣ ብልጽግና እንዲሁም ሀገራዊ ሃብት መፍጠር የሚያስችል ወሳኝ ተግባር ነው ሲሉ አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር) ገልጸዋል። የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ የመሠረት...
“በቁጥር ትንሽ ተጽዕኖ ፈጣሪ ማኅበራትን መፍጠር ላይ ትኩረት ይደረጋል” የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ከ1953 ዓ.ም ጀምሮ በሕግ ማዕቀፍ ተደራጅተው ወደ ሥራ እንደገቡ ይነገራል። ከተመሠረቱ ከስድስት አሥርት ዓመታት በላይ ያስቆጠሩት ማኅበራት አሁን ላይ በሀገር አቀፍ ደረጃ 110...
“በዓላት ለኢትዮጵያውያን አብሮነትን፣ መቻቻል እና መተሳሰብን ለማጠንከርም ገመዶች ናቸው” ወይዘሮ ወርቀሰሙ ማሞ
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባሕል እና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የሕግ ፍትሕ እና አሥተዳደር ቋሚ ኮሚቴ የሕዝብ በዓላት እና የበዓላት አከባበር...
በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ክልላዊ ኮንፈርንስ ከመጋቢት 21 እስከ 23/2016 ዓ.ም ድረስ ለሶስት ተከታታይ...
የአቋም መግለጫ ነጥቦቹ የሚከተሉት ናቸው።
1ኛ. ፓርቲያችን ብልፅግና ተቋማዊ መሰረት ያለው የዴሞክራሲ ሥርዓት ለመገንባት፣ በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከርና እና ብዝኃ ልሳን የሆነ የፖለቲካ ማኅበረሰብ ለመገንባት ሰፊ ርብርብ ሲያደርግ ቆይቷል። ለውጡን ተከትሎ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር መወያየታቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አሳውቀዋል። የውይይቱ የመጀመሪያው ዓላማ ባለፉት ዓመታት በተከናወኑ ተግባራት ላይ አስተያየቶች እና ትችቶችን ማሰባሰብ መኾኑንም...








