“ሰላም ለገቢ አሠባሠባችን እስትንፋስ ነው” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ክብረት ማሕሙድ
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ መልእክት የገቢ አሠባሠብ ንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ክብረት ማሕሙድ በ2016 በጀት ዓመት መግቢያ ጀምሮ በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ...
“ታላቁ የህዳሴ ግድብ ድህነትን በራስ አቅም ማሸነፍ እንደሚቻል ተስፋን የፈነጠቀ የክፍለ ዘመኑ ስኬት ነው”...
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መጋቢት 24 የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ጅማሮ የታወጀበት 13ኛ ዓመት እና የለውጡ መንግሥት 6ኛ ዓመት ምስረታ የሚታሰብበት ዕለት መኾኑን አንስተዋል፡፡ ኢትዮጵያን ወደ ብልጽግና ማማ ለማሸጋገር...
ቋሚ አትክልት እና ፍራፍሬ በማልማት ከቤት ፍጆታ ባለፈ ለገበያ በማቅረብ ውጤታማ መኾናቸውን በአዳርቃይ ወረዳ...
ደባርቅ: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዳርቃይ ወረዳ ቆላማ የአየር ንብረት ያለበት እና ለቋሚ አትክልት እና ፍራፍሬ ምቹ የኾነ የሰሜን ጎንደር ዞን ወረዳ ነው። በወረዳው ዓመቱን ሙሉ የሚፈስሱ አምስት ትላልቅ ወንዞች ይገኛሉ። ከእነዚህ ውስጥ በዛሪማ...
“በውጭ ብድር እና እርዳታ ላይ የተመሰረተች ሀገር የተሻለ ሉዓላዊነት ሊኖራት አይችልም” የገቢዎች ሚኒስትር ዴኤታ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ መልእክት ክልል አቀፍ የገቢ አሠባሠብ ንቅናቄ አካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የፌዴራል ገቢዎች ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋየ ቱሉ የሀገሪቱ...
“ከድሃ ሕዝብ ላይ ግብር በመሰወር ሃብት አንነጥቅም ያላችሁ ታማኝ ግብር ከፋዮች ክብር ይገባችኋል” ርእሰ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ መልእክት ምስጉን ግብር ከፋዮችን፣ ታታሪ ሠራተኞችን እና አጋር አካላትን ለማበረታታት ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ ላይ ርእሰ...








