“በአማራ ክልል በመኸር ወቅት 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዷል” ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2016/17 የመኸር ወቅት የክረምት ሥራዎች ንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) ጨምሮ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን አሳለፈ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 28ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን 2017-2021 የማክሮ ኢኮኖሚ እና...
500 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለምሥራቅ ጎጃም ዞን አርሶ አደሮች እየተሰራጨ ነው፡፡
ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ለ2016/2017 የምርት ዘመን ግማሽ ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ቀርቦ ለአርሶ አደሩ በመሰራጨት ላይ እንደሚገኝ የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል። ዘንድሮ ካለፈው ዓመት በተሻለ ማዳበሪያ ቀድሞ መግባቱ...
“ግብርና ከፖለቲካ በላይ ነው፤ ግብርና የሕልውና ጉዳይ ነው” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2016/17 የመኸር ወቅት የክረምት ሥራዎችን የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)...
ለሀገር ትልቅ የገቢ ምንጭ፤ ለጎረቤት ሀገራት ደግሞ የብርሃን ተስፋ የተጣለበት ግድብ!
ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መረጃ እንደሚጠቁመው አሁን ላይ የኢትዮጵያ የኃይል አቅርቦት 5 ሺህ 250 ሜጋ ዋት ሲኾን 96 በመቶ ኃይል የሚመነጨው ደግሞ ከውኃ ነው፡፡ ቀሪው ከነፋስ እና ደረቅ ቆሻሻ...








