መንግሥት የሀገሪቷ ወቅታዊ ፈተናዎች የኾኑትን ሥራ አጥነት እና የኑሮ ውድነት ለመቀነስ በትኩረት እንደሚሠራ ተገለጸ።
ደሴ: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ፣ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ በአምስቱም ክፍለ ከተሞች ከሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር ተወያይቷል። የደሴ ከተማ አሥተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ...
የከተሞችን ልማት ዘላቂነት ለማረጋገጥ ማኅበረሰቡ ለሰላም ዘብ እንዲቆም ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ የተከሰተው የጸጥታ ችግር የከተሞችን የመልማት አቅም መግታቱን የጎንደር እና ደብረ ታቦር ከተማ ከንቲባዎች ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል። ጎንደር ከ200 ዓመታት በላይ የሀገሪቱ መናገሻ የነበረች፣ 17 ነገሥታት የነገሱባት፣...
ቀጣይ እጣ ፋንታው ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመገጭ ግድብ ከተጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በውኃ ጥም ለምትንገላታው ጎንደር እና ከግደቡ በታች ለሚገኙ አርሶ አደሮች ለመስኖ አግልገሎት ይውላል ተብሎም ተስፋ ተጥሎበት ነበር የግንባታ ፕሮጀክቱ የተጀመረው፡፡ ውኃን በየጊዜው የማያገኙ የጎንደር...
ዘላቂ እና አስተማማኝ ሰላምን ለማስፈን ከመንግሥት ጋር ተቀናጅተው እንደሚሠሩ የሰከላ ወረዳ ነዋሪዎች ገለጹ።
ፍኖተ ሰላም: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ እና አስተማማኝ ሰላምን ለማስፈን ከመንግሥት ጋር ተቀናጅተው እንደሚሠሩ በምዕራብ ጎጃም ዞን የሰከላ ወረዳ ነዋሪዎች ገልጸዋል። በወረዳው ግሽ ዓባይ ከተማ ከገጠር ቀበሌዎች ከተወጣጡ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ...
“ከሰሞኑ በትግራይ ክልል በኩል በአማራ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የሚታየው አዝማሚያ ተገቢነት የሌለው ብቻ ሳይኾን...
ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ከሰሞኑ በትግራይ ክልል በኩል የተፈጸመውን ትንኮሳ በተመለከተ አንስተዋል፡፡
መንግሥት ስምምነቶቹ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መሠረት...








