“ዲያስፖራው በሀገር ውስጥ ልማት ተሳታፊ እንዲኾኑ ምቹ ሁኔታ መፍጠር ያስፈልጋል” አቶ ዳንኤል ደሳለኝ

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት ከአማራ ክልል የርእሰ መሥተዳድሩ የዲያስፖራ ጉዳዮች አማካሪ ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት አካሂዷል። ውይይቱ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ትውልድ ኢትዮጵያዊያንን በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች እና በመኖሪያ ቤት ልማት...

“የዲጂታል የፋይናንስ ሥርዓት ተጠቃሚዎች ቁጥር ከፍተኛ ዕድገት እያስመዘገበ ነው” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱን ጨምሮ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም ኀላፊዎች እና ተወካዮች በተገኙበት የኢትዮጵያ ዲጂታል ፋይናንስ ሥርዓት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። መድረኩ...

ሕዝቡ ጦርነት በቃን ብሎ ወደ ልማት በመመለስ ለሰላም ዋጋ መክፈል እንዳለበት የሰሜን ጎንደር ዞን...

ደባርቅ: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አማኮ) የባሕር ዳር - ጎንደር ኮማንድ ፖስት በሰሜን ጎንደር ዞን ከዳባት እና ደባርቅ ወረዳ ከተማ ነዋሪዎች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከእናቶች እንዲሁም ወጣቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ሕዝባዊ...

ከ800 በላይ በሚኾኑ ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የተሳታፊ ልየታ ሥራ ማጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር...

አዲስ አበባ: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሚሽኑ ባከናወናቸው ተግባራት ዙሪያ ለመገናኛ ብዙኀን ማብራሪያ ሰጥቷል። ማብራሪያውን የሰጡት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ 1ሺህ 300 የሚኾኑ ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች ለልየታ የተመረጡ ሲኾን...

“የ150 ብር መድኃኒት በአንድ ሺህ ብር”

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም በታጣ ጊዜ ሕሙማን የሚታከሙባቸው የጤና ተቋማት ይዘጋሉ፤ ቢከፈቱም በውስጣቸው መድኃኒት የለም፤ ሐኪሞች ታካሚዎቻቸውን በተገቢው መንገድ እንዳያገለግሉ የቁሳቁስ እጥረት ያጋጥማቸዋል፤ ታካሚዎች በመድኃኒት እጥረት ምክንያት ለሕመም ይዳረጋሉ፤ አለፍ ሲልም...