“ጉድለቶችን በማረም እና በማስተካከል ዳግም ቃል ገብታችሁ ለሕዝብ፣ ለመንግሥት እና ለተቋማችሁ ታማኝ ኾናችሁ ልትሠሩ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት በብርሸለቆ የወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የተሐድሶ ሥልጠናቸውን አጠናቅቀው ተመርቀዋል። በሁለተኛው ዙር የተሐድሶ ሥልጠናቸውን አጠናቅቀው የተመረቁ የቀድሞው የልዩ ኃይል አባላት ሕዝብን ለመካስ ቁርጠኛ...

“ጽንፈኝነት እያደገ ሲመጣ ራስን ይበላል” አቶ ደሳለኝ ጣሰው

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል አባላት ሁለተኛ ዙር ሠልጣኞች በብርሸለቆ የውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የተሐድሶ ሥልጠናቸውን አጠናቅቀው ተመርቀዋል። በምርቃ ስነ ሥርዓቱ ላይ በምክትል ርእሰ...

ምሥጋና 🙏

የፊደል ገበታ አባት- ቀኝ አዝማች ተስፋ ገብረሥላሴ! 👉በ1895 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ቡልጋ ውስጥ አክርሚት በተባለ ስፍራ ተወለዱ። 👉የቤተ ክርስቲያን መምህር ከነበሩት ከአባታቸው ገብረሥላሴ ቢልልኝ እግር ስር ተቀምጠው ፊደል ቆጥረዋል። 👉የኢትዮጵያውያን ባለውለታ የሚያደርጋቸውን የፊደል ገበታ...

በሩዋንዳ ኪጋሊ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሕንጻ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሩዋንዳ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ማድረጋቸውን ተከትሎ የሀገሪቱ መንግሥት ለኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽሕፈት ቤት መገንቢያ ባስረከበው 7 ሺ 7 መቶ 71 ካሬ መሬት ላይ ነው...

አዲስ አበባ እና የሩዋንዳ ርእሰ መዲና ኪጋሊ የእህትማማች ከተማነት ስምምነት ተፈራረሙ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ስምምነቱን የፈረሙት የአዲስ አበባ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የኪጋሊ ከተማ ከንቲባ ሳሙኤል ዱሴንግዩምቫ ናቸው። አዲስ አበባ እና ኪጋሊ በከተማ ፕላን፣ በአረንጓዴ ከተማ ግንባታ፣ በኢኮ ቱሪዝም፣ በደረቅ እና ፍሳሽ ቆሻሻ...