1ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ እየተከበረ ነው።

ደብረ ብርሃን: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ሕዝበ ሙስሊሙ እና የሃይማኖት አባቶች በተገኙበት ነው እየተከበረ ያለው። በዓሉ በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ እየተከበረም ይገኛል። ዘጋቢ፡- ደጀኔ በቀለ ለኅብረተሰብ ለውጥ...

ዘካተል ፊጥር

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በእስልምና አስተምህሮ መሠረት ጾም እና ዘካ ተደጋጋፊ እና ተመጋጋቢ የእምነቱ ምሰሶዎች ናቸው። ረመዷን ደግሞ ከእስልምና ጾም ውስጥ ጉልሁ ክዋኔ እና የችግረኞችን የሕይወት ጊዜ መራብ እና መጠማት ለመጋራት ብሎም ራስን...

በጥቂት ጽንፈኛ ኃይሎች አስተሳሰብ እና እኩይ ድርጊት የሚበተን ሀገር እና ሕዝብ እንደማይኖር የምድረ ገነት...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምድረ ገነት ከተማ አሥተዳደር ቀበሌ ነዋሪዎች እና የከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች በመንግሥት እየተመዘገቡ ላሉ ለውጦች ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡ ሰልፈኞቹ ባስተላለፉት መልእክት ለሀገር ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና የበኩላቸውን እንደሚወጡ...

“በረመዷን ወር ሲፈጸሙ የቆዩትን የመተሳሰብ እና የመረዳዳት በጎ ተግባር ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ማድረግ ይገባል” አቶ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ በዓሉ ሲከበር በመቻቻል አብሮ የመኖር...

“የዒድ አል ፈጥር በዓል ሲከበር ለአንድነት እና ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት መኾን አለበት” አፈ ጉባኤ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ አፈ ጉባኤው በመልእክታቸው ረመዷን የእዝነት፣ የበረከት፣ የፍቅር እና የአንድነት ወር መኾኑን ገልጸዋል፡፡ በምእመኑ...