“ሰላም እና ሥራ ማግኘት የእኛ መዳኛችን ነው፣ ከዚያ ውጭ ግን የምንጎርሰውም የምናጎርሰውም እናጣለን” የኑሮ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቤት ከታች ነውና ገመናን ይሸፍናል፣ መከፋትን ይደብቃል፤ መራብ እና መጠማትን አያሣጣም። ንጽሕናቸው እምብዛም የኾኑ ልቦሶች በችግር የተጎዱ ልቦችን ደብቀዋል፣ የተራቡ ሆዶችን፣ የተጠሙ ጉሮሮዎችን ሸፍነዋል። ቤት የከለላቸው ችግሮች፣...
“ያለአግባብ ከተወሰደው ገንዘብ እስካሁን ያልተመለሰው 5 በመቶ የሚኾን ገንዘብ ነው” የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ከተከሰተው የሲስተም ችግር ጋር በተገናኘ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው ገንዘብ 95 በመቶ የሚኾነውን አስመልሻለሁ ብሏል።
ባንኩ ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ በተፈጠረ...
“የፀጥታ ኃይሉ በቅንጅት የመሥራት አቅሙን በማጎልበት በድንበር አካባቢ ያለውን ሰላም የበለጠ አሥተማማኝ ማድረግ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ጎንደር ኮማንድፖስት ከምዕራብ ጎንደር ሁሉም ወረዳዎች ከተውጣጡ የፀጥታ አካላት ጋር በወቅታዊ የቀጣናው ሰላም እና ፀጥታ ላይ ያተኮረ ውይይት በገንደውኃ ከተማ ተካሂዷል።
በውይይቱ ላይ የተገኙት የባሕር...
ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ
ከትናንት ታሪካዊ ስህተቱ መማር የተሳነው ሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሓት) የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ በመጣስ ለአራተኛ ዙር ሕዝባችን ላይ ወረራ ፈፅሟል፡፡
ጀንበር ጠልቃ በወጣች ቁጥር ከጦርነት ውጭ ማሰብ የማይችለው የህወሓት ቡድን ከዉጭ እና ከዉስጥ...








