ትምህርት አቋርጠው የቆዩ ትምህርት ቤቶች ወደ ማስተማር ሥራ መመለሳቸውን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ፡፡
ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ ትምህርት አቋርጠው የቆዩ 38 የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ወደ ማስተማር ሥራ መመለሳቸውንም አስታውቋል፡፡ በደጀን ከተማ አሥተዳደር አሚኮ ያነጋገራቸው ተማሪዎች እና መመህራን...
ያለፉት ስድሰት ዓመታት ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞቿን አስጠብቃ መጓዝ የቻለችባቸው ዲኘሎማሲያዊ ድሎች የተገኙባቸው መኾናቸው ተገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ባለፉት ስድስት ዓመታት በውጭ ግንኙነት እና በዲፕሎማሲ ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች፣ በሳምንቱ የተከናወኑ ዋና ዋና የዲፕሎማሲ ሥራዎች እና...
በሰሜን ጎጃም ዞን የተሠማራው ክፍለ ጦር የፈጸመው ግዳጅ ስኬታማ መኾኑን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክፍለ ጦሩ አዛዥ ኮሎኔል ይመር ገበየሁ እንደገለጹት በደቡብ ሜጫ ወረዳ ገርጨጭ በተሰማሩት የሁለት ክፍለ ጦር የተለያዩ ሬጅመንቶች በ60 የጽንፈኛዉ ቡድን አባላት ላይ የማያዳግም እርምጃ ሲወስድ 80 መቁሰላቸውን አስታውቋል፡፡
አዛዡ...
በላይ አርማጭሆ ወረዳ የቁስቋም ሮቢት የጠጠር መንገድ ጥገና ተጠናቅቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በላይ አርማጭሆ ወረዳ የኅብረተሰብ ጥያቄ የነበረው የቁስቋም ሮቢት የጠጠር መንገድ ጥገና ተደርጎለት አገልግሎት በመስጠቱ መደሰታቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። የሮቢት ከተማ ነዋሪ አቶ አሻገረ መዝገቡ ቀደም ሲል...
“በመስኖ ልማት በሄክታር እስከ 38 ኩንታል ማምረት ተችሏል” ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምግብ ሰብል ራስን ለመቻል፣ ለኢንዱስትሪ ምርት ግብዓት ለማግኘት እና ለገበያ የሚኾኑትን በማምረት የውጪ ምንዛሪ ለማግኘት ከመኸር ሰብል ልማት በተጨማሪ በበጋ መስኖ ሰብልን ማልማት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።
አቶ ዘላለም...








