ነዋሪዎች አካባቢያቸውን እንዲጠብቁ የወልድያ ከተማ አሥተዳደር አሳሰበ።
ወልዲያ: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከሦስቱ ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና ደኅንነት ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አድርገዋል። በወልድያ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ተስፋዬ ገብሬ የሕዝብን...
የመድኃኒት መላመድ ዓለም አቀፋዊ አሳሳቢነት!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ የኅብረተሰብ ጤና ችግር እየኾኑ ከመጡ የጤና ችግሮች ውስጥ የመድኃኒት ብግርነት አንዱ ነው። የመድኃኒት ብግርነት ማለት ለበሽታዎች የሚያገለግሉ መድኃኒቶች በሽታውን መላመድ ወይንም ምላሽ አለመስጠት ማለት ነው።
ባክቴሪያዎች...
ፊንላንድ ሀገራዊ የምክክር ሂደቱን ለመደገፍ ቁርጠኛ መኾኗን ገለጸች፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ የአፍሪካ ቀንድ ጉብኝታቸውን በኢትዮጵያ ከጀመሩት የፊንላንድ የአፍሪካ ቀንድ የሰላም ጉዳይ ልዩ መልዕክተኛ ሱልዳን ሰይድ አሕመድን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
በውይይታቸውም የውጭ ጉዳይ...
የብረት ምርትን ማሳደግ የሀገሪቷ የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲ አካል መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብረት ምርትን ማሳደግ የሀገሪቷ የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲ አካል መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመጠቀም፣ ጥራት ያላቸው ከፍተኛ...
“ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም እንደ ሀገር ለጀመርነው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና ዲጂታል ኢኮኖሚ ሥርዓት ግንባታ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም እንደ ሀገር ለጀመርነው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና ዲጂታል ኢኮኖሚ ሥርዓት ግንባታ ፋይዳው የጎላ ነው ብለዋል፡፡ በዛሬው ዕለት የፕሮግራሙ የዘጠኝ ወራት...








