ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ስታርት አፕ ኢትዮጵያ አውደ ርእይን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን ስታርት አፕ ኢትዮጵያ አውደ ርእይን ጎበኙ። በጉብኝቱ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ወርቁ ጋቸና ተገኝተዋል። እንደ ኢዜአ ዘገባ በአውደ ርእዩ...

ቀጣናዊ ችግሮች እንዲፈቱ ኢትዮጵያ ከወዳጅ ሀገራት እና ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር እንደምትሠራ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተለዋዋጭ በሆነው ዓለም ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን እና ፍላጎቷን መሰረት ያደረገ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲን ታራምዳለች ብለዋል። ኢትዮጵያ ከመካከለኛው ምሥራቅ ጋር ካላት መልክዓ...

የምሥራቅ ጎጃም ዞን ኮማንድፖስት ባከናወነው ጠንካራ ሥራ በአካባቢዉ ሰላም መሥፈኑን የደጀን ወረዳ አሥተዳደር ገለጸ።

ደብረ ማርቆስ: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ኮማንድ ፖስት አጥፊውን ኃይል ከሰላማዊው ሕዝብ ነጥሎ በወሰደው እርምጃ በአካባቢዉ ሰላም አየሰፈነ መምጣቱን የደጀን ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ አቶ ጌታቸው ሰውነት ገልጸዋል፡፡ አሥተዳዳሪው በምሥራቅ ጎጃም ዞን...

ሰላማዊ መማር ማስተማርን ለማስፈን በመካከር መሥራት እንደሚገባ የሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርዕሰ መምህራን፣ ሱፕርቫይዘሮች እና የትምህርት አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች እና ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲቀጥል ያለመ የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል...

የጸጥታ ችግሩ የታቀደውን ገቢ ለመሠብሠብ እንቅፋት እንደፈጠረበት የሰሜን ሸዋ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ግብር መክፈል ለአንድ ሀገር እድገት እና ልማት ያለው አበርክቶ ከፍተኛ ነው ያለው መምሪያው ግብር ከፋዩ ማኅበረሰብ ግብሩን በወቅቱ በመክፈል ሀገራዊ ግዴታውን ሊወጣ እንደሚገባ አሳስቧል። የሰሜን ሸዋ ዞን...