“አምራች ኢንዱስትሪዎች በዓይነት፣ በጥራት እና በመጠን ምርቶቻቸውን እያሳደጉ ነው” አቶ መላኩ አለበል
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አምራች ኢንዱስትሪዎች በዓይነት፣ በጥራት እና በመጠን ምርቶቻቸውን እያሳደጉ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ።
የኢትዮጵያ ታምርት 2016 የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በአዲስ አበባ ዛሬ ተካሄዷል።
በኢትዮጵያ ታምርት ሩጫ...
ብልጭ ድርግም የሚሉት እሴቶቻችን!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሀገር እንደ ሀገር የሚቆመው በጠንካራ እሴት ነው፡፡ ይህ እሴት ደግሞ ትውልድ እንደ ጅረት አንዱ አልፎ ሌላው ሲተካ እየተቀባበሉ ሲጠብቁት እና ሲያከብሩት ሀገርን ልክ እንደ ማገር ኾኖ ያቆማል፡፡
እያንዳንዱ ዜጋ በሚያየው...
“የሌማት ትሩፋት ሥራዎቻችን ዋናው መልዕክት የምግብ ሉዓላዊነታችንን ማረጋገጥ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሌማት ትሩፋት ሥራዎቻችን ዋናው መልዕክት የምግብ ሉዓላዊነታችንን ማረጋገጥ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ተናገሩ።
ሀገራዊው የሌማት ትሩፋት ሥራዎች የአንድ ዓመት ተኩል አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ዛሬ በሀዋሳ መካሄድ...
የኢትዮጵያ ባለውለታዎች!
የ"ቃኘው ሻለቃ ጦር" በኮሪያ
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሠራዊት በየጊዜው በዓለም አቀፍ ደረጃ ሰላምን ለማስከበር የሚጣልበትን አደራ በአግባቡ መወጣቱን የአፍሪካ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በየዘመኑ መመስከራቸውን እናስታውሳለን።
ጦር ሠራዊቱ ሰላምን ለማስከበር ሁሌም...
የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የሉዑክ ቡድን በሰሜን አሜሪካ የሥራ ጉብኝት እያደረገ ይገኛል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ የሚመራው የሉዑክ ቡድን በላስ ቬጋስ ከተማ ዓመታዊ የቴክኖሎጅ ሲምፖዚም እና ኤግዚቢሽን ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል።
በቆይታው ለክልሉ...








