በ2016 በጀት ዓመት ስምንት ወራት ውስጥ ከወጪ ንግድ 2.16 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ተስፋዬ ታደሰ እንደተናገሩት በበጀት ዓመቱ ስምንት ወራት ወደ ውጪ ከተላኩት ምርቶች 2.16 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኝቷል። በስምንት ወሩ...

በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ የሰሜን ምሥራቅ ዕዝ ዓባላት የቀጣናውን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ እየሠሩ መኾኑ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኘው የሰሜን ምሥራቅ ዕዝ አመራሮች ከዞኑ የፀጥታ ዘርፍ ኀላፊዎች እና ከዞን አሥተዳዳሪዎች ጋር በሰላም እና በፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የሰሜን ምሥራቅ...

የአማራ ክልል ክፍተኛ አመራሮች የልዑካን ቡድን በሰሜን አሜሪካ በኒውዮርክ ከተማ ከኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ የሚመራው የልዑክ ቡድን ኒውዮርክ ከተማ የሥራ ጉብኝት ቀጥሎ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሚሲዮን ጽሕፈት ቤት አምባሳደሮች፣ ዲፕሎማቶች፣...

በበጀት ዓመቱ ከ80 በላይ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ጎንደር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር የመሰረተ ልማት አማካሪ ደሴ አሰሜ እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች በከተማው እየተሠሩ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሀይ በ1 ነጥብ 8...

በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን...

ደባርቅ: ሚያዚያ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ከሰሞኑ የእሳት ቃጠሎ ተከስቷል። የእሳት ቃጠሎውን ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን አስታውቋል። የሰሜን ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ...