በአዲስ አበባ የተገነቡት አዳዲስ ፕሮጀክቶች በከተማዋ የቱሪዝም ፍሰቱን እንደጨመሩት ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ባሕል፣ ኪነጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ሂሩት ካሣው (ዶ.ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት አሁን ላይ የከተማዋ የቱሪዝሙ እንቅስቃሴ በጥሩ ደረጃ ላይ ነው። በከተማዋ የተገነቡት አዳዲስ ፕሮጀክቶች...

የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ለመቆጣጠር እየሠራ መኾኑን የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሚያዚያ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ የኮሌራ በሽታ በአማራ ክልል የተወሰኑ አካባቢዎች መከሰቱን የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ ገልጸዋል። ዋና ዳይሬክተሩ በሽታው በሐምሌ 2015 ዓ.ም ተከስቶ...

የሬሚዲያል ፈተና ከሰኔ ወር መጀመሪያ እስከ 15 ባሉት ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለመስጠት እየተሠራ መኾኑን...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን እና ተማሪዎች ልማት ዴስክ ኀላፊ በየነ ተዘራ የዘንድሮውን የሬሚዲያል ፈተና ከሰኔ ወር መጀመሪያ እስከ 15 ባሉት ቀናት በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ለመስጠት እየተሠራ...

በአንደኛ ዙር መስኖ ልማት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ምርት መሠብሠቡን የሰሜን ወሎ...

ወልድያ: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ በመስኖ የመልማት አቅም ያላቸውን አካባቢዎች በሙሉ አቅሙ ለማልማት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ ተገኝ አባተ ገልጸዋል። የአካባቢው አርሶ አደርም ለመስኖ ያለው ገንዛቤ ያደገ...

“ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን ተሰልፈን የአካባቢያችንን ሠላም እንጠብቃለን” የጭስ ዓባይና አካባቢው ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመንግሥት ሠራተኞችና ከአርሶ አደሮች የተውጣጡ የጢስ ዓባይ እና አካባቢው ነዋሪዎች በቀጣናው ከሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት ጋር በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ኹኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት አድርገዋል። በውይይት መድረኩ ላይ በክልሉ የተከሰተው...