ስኬታማ የፖለቲካ እና የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ለማስቀጠል ክልሎች የእርስ በእርስ የፓለቲካ ሥራ ግንኙነታቸውን ማጠናከር...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና የአቅም ግንባታ ዘርፍ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በአሶሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በግምገማ መድረኩ የሁሉም ክልሎች እና የሁለቱ ከተማ አሥተዳደር የዘርፉ ኀላፊዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
በመድረኩ...
“በአማራ ክልል እስካሁን 293 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ለምቷል” ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በዚህ ዓመት እስካሁን 293 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ መልማቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማላቀቅ እንደ ሀገርም ኾነ በክልል ደረጃ ለመስኖ ልማቱ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ...
የራያ አሁናዊ ሁኔታ እና የሰብዓዊ ድጋፍ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕወሓት ታጣቂዎች ለአራተኛ ጊዜ ባደረጉት ወረራ በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ወረዳዎች በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል፡፡ የሕወሓት ታጣቂዎችም ቤት ንብረታቸውን እያወደሙ፣ እየዘረፉ መኾናቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች...
ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በጎንደር ከተማ ውስጥ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ለመደገፍ ያለመ ምልከታ እያደረጉ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሐመድ እና ሌሎችም የክልሉ እና የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ እና በአካባቢው የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን...
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሐጂ ባይራም ቬሊ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ መሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከአንካራ ሐጂ ባይራም ቬሊ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን ወክለው ከአንካራ ሐጂ ባይራም ቬሊ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር...








