ሳምንቱ በታሪክ

የመጀመሪያው አዳሪ ትምህርት ቤት ባሕር ዳር: ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የመጀመሪያው አዳሪ ትምህርት ቤት “መማር ሀገር ይለውጣል” በሚል መርሕ አልጋ ወራሽ ልዑል ተፈሪ መኮንን መከፈት እንዳለበት ከውሳኔ ላይ ደረሱ፡፡ አልጋ ወራሹም በግል ገንዘባቸው ያሰቡትን ትምህርት...

“ሥልጠናው የሴቶችን የመሪነት ብቃት እና ውሳኔ ሰጭነት ለማሳደግ የሚያግዝ ነው” የክልሉ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት “ሴቶች እና አመራር” በሚል መሪ መልዕክት ለሴት መሪዎች እና ባለሙያዎች የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና እየሰጠ ነው፡፡ ሥልጠናው የሴቶችን የፖለቲካ ታሳትፎ፣ የአመራር ክህሎት እና ውሳኔ...

“ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ከስምንት ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረግ እየሠራን ነው” የአደጋ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አስቸኳይ እርዳታ ለሚሹ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም(ዶ.ር) ገለጹ። ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም(ዶ.ር) በተለያዩ አካባቢዎች በሰው ሠራሽና የተፈጥሮ...

የሲዳማ ሕዝብ ዘመን መለወጫ በአል “ፊቼ ጫምባላላ” በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።

አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሁላችንም የምንኮራበት የጋራ ቅርሳችን እና እሴታችን ነው!" በሚል መሪ መልእክት የፊቼ ጫምባላላ በዓል በአዲስ አበባ በወዳጅነት አደባባይ እየተከበረ ይገኛል። ፊቼ ጫምባላላ ከ9 ዓመታት በፊት የዓለም ቅርስ ሆኖ...

“ሀገራት ግጭቶችን በምክክር የፈቱበትን ልምድ እኛም ተግባራዊ ማድረግ አለብን” ፕሬዝዳንት ሳኅለ ወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራዊ ምክክሩ የሴቶች ተሳትፎና ሚና ላይ ያተኮረ ሀገራዊ የምክክር መድረክ ተካሂዷል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር በርካታ ሀገራት ግጭቶች እና ፖለቲካዊ አለመግባባቶችን በምክክር ፈትተዋል ብለዋል።...