“በደሴ ከተማ የተሰሩ የልማት ሥራዎች በችግር ውስጥም ኾኖ አመርቂ ሥራ መሥራት እንደሚቻል ማሳያ ናቸው”...

ደሴ: ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በደሴ ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፣ የአማራ...

ምን ያክል ተዘጋጅተናል?

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጥንታዊው እና መካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ ማጣቃሻ የሚታሰሰው ሀገሪቷን ከጎበኙ የፖርቱጋል፣ የየመን፣ የፈረንሳይ፣ የእንግሊዝ እና የመሳሰሉት አሳሾች የጉዞ ማስታዎሻ መካከል ነው፡፡ እናም ሁሉም በሚባል መልኩ የሚነግሩን የኢትዮጵያ ታሪክ ቢኖር...

ምሥጋና 🙏

ዛሬ የምናመሠግናቸው ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ናቸው 🙏 🙏 በኢትዮጵያ የዘመናዊ ዲፕሎማሲ ታሪክ ስመ ጥር ናቸው 🙏 ጣልያን ኢትዮጵያን ለመውረር ከሌሎች ሀገራት ጋር ያወጣችውን እቅድ ለማጋለጥ በጊዜው ቅንጣት ታክል ሳይፈሩ ለሀገርና ለወገናቸው ሞግተዋል 🙏 በአንድ...

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ የከፍተኛ መሪዎች ልዑክ ቡድን የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ደሴ...

ደሴ: ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ የከፍተኛ መሪዎች ልዑክ ቡድን የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ደሴ ገባ። መሪዎች የወሎ መናገሻ፣ የፍቅር፣ የመቻቻልና የአንድነት ተምሳሌት ወደ ኾነችዉ ደሴ ከተማ ሲደርሱ የከተማዋ ተቀዳሚ...

“ፍጥረታት እልል አሉ፤ ጎዳናዎች በምስጋና ተመሉ”

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ደመናዎች የሚታዘዙለት፣ ሰማያት የማይችሉት፣ ዓለማት የማይወስኑት፣ ቁጥር ሥፍር የሌላቸው መላእክት በቀኝ በግራው፣ በፊት በኋላው የሚሰግዱለት፣ ያለ ማቋረጥ ቅዱስ ቅዱስ የሚሉት፣ ብርሃናት የሚያመሰግኑት አምላክ መጥቷልና ፍጥረታት እልል አሉለት፣ ዘንባባ...