“ሕማሙን ያስባሉ፤ መከራውን ያስታውሳሉ”
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደል ሳይኖርበት እንደበደለኛ የተቆጠረውን፣ ግፍ ሳይኖርበት እንደግፈኛ የተገፋውን፣ የተዳፋውን፣ መራራ ሐሞት የጠጣውን፣ ጎኑን በጦር የተወጋውን፣ ደሙን ያፈሰሰውን፣ ሥጋውን የቆረሰውን፣ እግር እና እጁ የተቸነከረውን፣ በመስቀል ላይ የተሰቀለውን አምላካቸውን እያሰቡ ያለቅሳሉ፣...
የሰሜን ጎጃም ኮማንድፖስት በአዴት ከተማ በጽንፈኞች ታግቶ የነበረ የሰባት ዓመት ህጻን አስለቀቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሚያዝያ 11/2016 ዓ.ም በአዴት ከተማ አዩ መሐመድ የሚባል የሰባት ዓመት ህጻን አግቶ በመውሰድ ገንዘብ ካልሰጡት እንደሚገድለው በመዛት ከህጻኑ ቤተሰቦች ጋር ሲደራደር ቆይቷል ተብሏል። በአካባቢው የሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ባደረገው...
ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማትን ለማጠናከር የሚያስችል 165 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አገኘች።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በዓለም ባንክ አመቻችነት የአረንጓዴ ልማትመርሐ ግብርን ለማጠናከር የሚያስችል165 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር አግኝታለች። ከተገኘው ድጋፍ ውስጥም 107 ሚሊዮን ዶላሩ የረጅም ጊዜ ብድር ሲኾን 58 ሚሊዮን ዶላሩ ደግሞ የልማት ድጋፍ...
195 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማስቀረት መቻሉን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ደሴ: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፈው በጀት ዓመት ገቢ ምርትን በሀገር ውስጥ አምራች ኢንዱስትሪዎች በመተካት 195 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማዳን መቻሉን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት...
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ኾነ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ኾኗል።
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3-5 ለማኅበራዊ ሳይንስ ሐምሌ 9-11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ...








