“ለትንሳኤ በዓል እንቅስቃሴ በቂ ተሽከርካሪዎች ወደ ስምሪት እንዲገቡ ተደርጓል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትራንስፖርት እና...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ብዙዎች ከቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር በዓሉን ለማሳለፍ ከቦታ ቦታ ይንቀሳቀሳሉ። በዚህም...
ኢትዮጵያ ብሪክስን እንድትቀላቀል ቻይና ያደረገችው ድጋፍ የሁለቱ ሀገራት የረዥም ዘመን ጠንካራ ወዳጅነትን ማሳያ መኾኑን...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ በኢትዮጵያ የሥራ ቆይታ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዡዩአንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አሰናብታዋል። አምባሳደር ታዬ፤ ዣኦ ዡዩአን በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለአንድ የአብን ከፍተኛ አመራር ሹመት ሰጡ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራር ለሆኑት ለአቶ መልካሙ ፀጋዬ ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሰረትም አቶ መልካሙ ጸጋዬ የክልሉ ባሕል...
ከእጅ ወደ አፍ ያላለፈው ኢኮኖሚ!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ከአጠቃላይ ዜጎቿ መካከል 84 በመቶው የሚኾነው በግብርና ሥራ እንደሚተዳዳሩ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴያቸው በግብርና ላይ ጥገኛ የኾኑ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ሀገራት ለግብርና ዘርፍ ትኩረት መሥጠት የምርጫ ጉዳይ...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኢትዮጵያ በሶማሊያ ሰላም እና መረጋጋት እንዲመጣ ላበረከተችው አስተዋጽኦ አድናቆቱን ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌድሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታየ አጽቀስላሴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅቱ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጊቴሬዝ የሶማሊያ ልዩ መልእክተኛ እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሶማሊያ ድጋፍ ልዑክ ዋና ተጠሪ ካትሪወና ላይንግ ጋር...








