የዓለም የላብ አደሮች ቀን
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የላብ አደሮች ቀን የሚከበረው በበርካታ የዓለም ሀገራት የነበሩ ላብ አደሮች ለነጻነታቸው ሲሉ ያደረጉትን ታሪካዊ ትግል እና ያስመዘገቧቸውን ሥኬቶች ለማስታወስ ነው። በካናዳ እና በአሜሪካ የላብ አደሮች ቀን በሚል...
ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ገበያን የማረገጋት ሚናቸው የጎላ መኾኑ ተገለጸ፡፡
ደብረ ብርሃን: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በቂ የምርት አቅርቦት እንዲኖር በማድረግ ገበያን የማረገጋት ሚናቸው የጎላ መኾኑ ተገልጿል፡፡ በከተማ አሥተዳደሩ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የንግድ ትርኢትና አውደ ርዕይ ተከፍቷል፡፡
በደብረ ብርሃን ከተማ...
ዘመናዊ ማሽን እና የሩዝ ምርት ጥራት
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አማራ ክልል የተለያዩ የሰብል ዓይቶች የሚመረትበት ክልል ነው፡፡ በክልሉ ለምግብነት፣ ለውጭ ምንዛሬ እና ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚውል ሰፊ ምርት ይመረታል፡፡ በስፋት ከሚመረቱ ምርቶች መካከል ሩዝ አንደኛው ነው፡፡ ሩዝ በደቡብ ጎንደር...
ማኅበረሰቡ ከፀጥታ ኃይሉ ጎን በመኾን ለአካባቢው ሰላም እየሠራ መኾኑ ተጠቆመ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በመሀል ሜዳ ከተማ ከባለሃብቶች ጋር በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ እና በልማት ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የኮማንዶ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ኮሎኔል ሳዲቅ አህመድ ጽንፈኛ...