በቅርብ የሚመረቁት የጎርጎራ ፕሮጀክት እና የዓባይ ድልድይ ለሕዝብ ትልቅ ኢኮኖሚያዊ እድል እንደሚያስገኙ ምክትል ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ አደም ፋራህ ከአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚከናወኑ የተለያዩ የልማት...

“ለጥያቄዎችና ልዩነቶች ውይይት፣ ምክክርና መደማመጥን ያስቀደመ አካሄድ ሁሉም የሚያተርፍበት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን...

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ የተከናወኑ የሌማት ትሩፋት ሥራዎች ስኬታማ መኾናቸውን ገልጸዋል። አቶ ተመሥገን በባሕር ዳር ከተማ ዘርፈ ብዙ ልማቶች መመልከታቸውን ጠቅሰዋል። እነዚህ ልማቶች በተገኘው ሰላም...

ኢራቅ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ እና የኢራቅ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ የሁለትዮሽና ዘርፈ ብዙ ግንኙነትን ለማጠናከር እንደሚሠሩ በኢራቅ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሰኢድ ሙሁመድ ጅብሪል (ዶ.ር) ገልጸዋል። ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሰኢድ ሙሁመድ ጅብሪል...

የዞኑን ሕዝብ የልማት ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ፡፡

ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑን ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች በተመለከተ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ ዋለ አባተ ከአሚኮ ጋር ባደረጉት ቆይታ የፀጥታ ኀይሉ ከኅብረተሰቡ ጋር ተቀናጅቶ በሠራው ሥራ...

የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ለ136 ማኀበራት የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ አስረከበ።

ጎንደር: ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከተማ እና መሠረተ ልማት ዋና ሥራ አሥኪያጅ አንዱዓለም ሙሉ እንደገለጹት በማኅበራት ተደራጅተው የቤት መሥሪያ ቦታ ለተወሠነላቸው 136 ማኅበራት ከ100 ሄክታር በላይ መሬት ርክክብ ማድረጉን...