ከኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ፍቅርን፣ መስዋዕትነትን እና ይቅርባይነትን እንማራለን።
ደሴ: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት አስተምኽሮ መሠረት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ፍቅርን፣ ትህትናን እና ይቅር ባይነትን ለማስተማር በሞቱ ሞትን ሽሮ የሰው ልጆችን ለማዳን በቀራኒዮ አደባባይ በራሱ ፍቃድ እንዳለፈ ይገለጻል።
በተለይ...
ዘጠኝ ሰዓት ሲኾን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው የለየበት ሰዓት ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማይሞተው አምላክ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሞተ፡፡ ለአዳም እና ለልጆቹ ድኅነት ሲል ሞትን በሞቱ ሊሽር በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሞተ፡፡ ዓለምን የፈጠረ የዓለማት አምላክ በአይሁድ እጅ ተይዞ ተገፋ፣ ተዳፋ፣ ተገረፈ፣...
በአካባቢው ያለው አንጻራዊ ሰላም በእርድ እንሰሳት ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ እንዲኖር ማስቻሉን የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ሹመት ማለደ የበዓል ሙክት ለመግዛት ሰቆጣ ገበያ ከተዘዋወሩ በኃላ በ15 ሺህ ብር መሸመታቸውን ነግረውናል። ባለፈው ዓመት ሙክት ከ20 ሽህ ብር በላይ እንደነበር ያወሱት አቶ ሹመት በዋግኸምራ ብሔረሰብ...
ትንሳዔ እና የእንስሳት አቅርቦት
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ከተማ ነዋሪው ወጣት መላኩ ታደሰ ከመንግሥት ሠራተኛነት ለቆ ወደ ዶሮ እርባታ ከገባ ዓመታት ተቆጥረዋል። አቶ መሰለ ገረመው ደግሞ በማድለብ ሥራ ተሰማርተዋል። የእንስሳት ተዋፅኦ ሥራ ቀላል፣ አትራፊ እና...
የአማራ ክልል ሴቶች፣ ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወገኖች...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ሴቶች፣ ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን በመምረጥ 190 ሺህ ብር ግምት ያለው የምግብ ዱቄት፣ ዘይት፣...








