“በግብርናው ዘርፍ ያሳካነውን ምርታማነት በኢንዱስትሪው በመድገም ኢኮኖሚያችን ልናሳድግ ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

አዲስ አበባ፦ ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛውን ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኢክስፖን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስጀመሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ 1 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር ማግኘት ችለናል ብለዋል።በግብርናው ዘርፍ የመጣው...

ኢትዮጵያ የተወሰኑ ኤምባሲዎች በደቦ የሚያወጧቸውን መግለጫዎች እንደማትቀበል ገለጸች።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተወሰኑ ኤምባሲዎች በደቦ የሚያወጧቸውን መግለጫዎች ኢትዮጵያ እንደማትቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ ዛሬ ግንቦት 01 ቀን 2016 ዓ.ም...

ሰባተኛው የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አይ ካፒታል ከተሰኘ ተቋም ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ሰባተኛው የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው የፉይናንስ አካታችነት፤ የቀጣናው የኢኮኖሚ ጉዞ እና የኢትዮጵያ...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል በቅርቡ የተሳታፊ ልየታ ሥራ እንደሚጀምር ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር) እንደገለጹት ባለፈው ሳምንት የኮሚሽኑ ልዑካን ወደ ባሕር ዳር ከተማ በመሄድ ከመንግሥት ኀላፊዎች፣ ከሲቪክ ማኅበራት እና ከሃይማኖት አባቶች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በክልሉ በጎንደር፣...

ለጽዱ ኢትዮጵያ 50 ሚሊዮን ብር በአንድ ጀምበር በዲጂታል ቴሌቶን ለማሠባሠብ እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፊታችን እሑድ ግንቦት 4/2016 ዓ.ም ለጽዱ ኢትዮጵያ 50 ሚሊዮን ብር በአንድ ጀምበር በዲጂታል ቴሌቶን ለማሠባሠብ እየተሠራ መኾኑን የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ገልጿል፡፡ በዚህ የዲጂታል ቴሌቶን ላይ ጽዱ ኢትዮጵያን...