እየተወሰደ ያለው የሕግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ።
በአዲስ አበባ የሽብርና የተደራጁ ወንጀሎችን ለመፈጸም ሙከራ በሚያደርጉ ኃይሎች ላይ እየተወሰደ ያለው የሕግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል።
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለኢፕድ በላከው መረጃ እንዳስታወቀው፤...
የሕግ ማስከበሩ እና የሰብዓዊ መብት አያያዙ በመርህ ላይ የተመሠረተ መኾኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም...
ባሕር ዳር: ግንቦት 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኮማንድፖስቱ እየተተገበረ ያለው የሕግ ማስከበር ተግባር በዜጎች ላይ የመብት ጥሰት እንዳይደርስ በጥንቃቄ መተግበሩ በሕዝቡ ቅቡልነት እንዲኖረው ማድረጉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ ገልጿል፡፡
መርማሪ ቦርዱ የሕግ ማስከበር...
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ያሥገነባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለባለ ዕድለኞች በእጣ ሊያስተላልፍ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊቱን የቤት ባለቤት ለማድረግ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በሠራዊቱ ፋውንዴሽን በኩል የቤቶች ግንባታ እና ልማት ሲከናወን ቆይቷል፡፡ ዛሬ ያስገነባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለባለ ዕድለኞች በእጣ ያስተላልፋልም ተብሎ...
ዘርን ከታወቀ ምርጥ ዘር አቅራቢ በመግዛት ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር አማኑኤል ታደገ ይባላሉ፡፡ የጃቢ ጠህናን ወረዳ ነዋሪ ናቸው። ከባለፈው ዓመት ጀምሮ የአማራ ክልል ግብርና ጥራት እና ደኅንነት ባለሥልጣን እውቅና የሠጠውን የበቆሎ ምርጥ ዘር በመግዛታቸው ምርታቸው መጨመሩን...
ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች በአሜሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የሮቦፌስት ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች በዓለም አቀፍ የሮቦፌስት ውድድር ለመሳተፍ ወደ አሜሪካ አቅንተው በውድድሩ ላይ እየተሳተፉ ነው። ተወዳዳሪዎቹ ወደ ዓለም አቀፉ መድረክ ያመሩት በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ድጋፍ፣ አብርሆት ላይብራሪ ከአቦጊዳ...








