ምክር ቤቱ የገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 26ኛ መደበኛ ስብሰባ አዲሱን የገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ አስመልክቶ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ አጽድቋል፡፡ የውሳኔ ሃሳቡን ለምክር ቤቱ በንባብ...

በዘመናዊ መንገድ የተገነባው የኮምቦልቻ ከተማ መናኸሪያ ተጠናቅቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በርካታ አገልግሎቶችን በአንድ ማዕከል መስጠት የሚያስችለው የኮምቦልቻ መናኸሪያ ግንባታው ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። 12 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው አጠቃላይ የመናኸሪያው ግንባታ የአገልግሎት ተጠቃሚ መንገደኞች ማረፊያ፣ የአረንጓዴ...

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በሰሜን ሽዋ ዞን ቡልጋ ከተማ አሥተዳድር ተገኝተው ኢንዱስትሪዎችን...

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በሰሜን ሽዋ ዞን ቡልጋ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። ከጉብኝቱ ጎን ለጎን የተለያዩ ፋብሪካዎችንም መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። የሰሜን ሽዋ አሥተዳደርም...

“ቅርሶች የሀገር ሃብት በመኾናቸው ተንከባክበን ለቀጣይ ትውልድ የማስተላለፍ ግዴታ አለብን” አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ

አዲስ አበባ: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የቅርስ ምርምር ጉባኤ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የቱሪዝም ሚንስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ የኢፌዴሪ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ፣ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ፣ የኢፌዴሪ ባሕል...

የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በዘርፉ ልማት ከተሰማሩ ባለሃብቶች ጋር እየመከረ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክክሩን የከፈቱት በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በአማራ ክልል ባለፉት 20 ዓመታት ሰፋፊ የእርሻ መሬቶች ለግብርና ልማት ሲሰጥ መቆየቱን...