የውጭ ሀገር ዜጎች የሥራ ስምሪት በሀገር ውስጥ መሸፈን እንደማይቻል ሲረጋገጥ ብቻ መሰጠት እንደሚገባው የከተማ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር ዜጎች የሥራ ፈቃድ አሰጣጥ መመሪያ 29/2012 ትግበራ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። የኮንስትራክሽን ዘርፉ ያሉትን አማራጮች እና አሁናዊ ቅርጽ ላይ በመመካከር ጠቃሚ...

ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን ኢኮኖሚያቸውን ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአዘርባጃን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን የኢኮኖሚ ሚኒስትሩ የተከበሩ ሚካይል ጃባሮቭ ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። በውይይቱም የሁለቱን ሀገራት የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት በሚያረጋግጡ...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ”ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” በሚል መሪ መልዕክት የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት...

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለባለሃብቶች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር፣ ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት፣ በዘርፉ እያጋጠሙ ባሉ ማነቆዎች እና በመፍትሄዎቻቸው ዙሪያ ውይይት ተደርጎ አቅጣጫ ተቀምጧል። ባለድርሻ አካላትም መሠረተ ልማት በማሟላት፣ ሥልጠና በመስጠት እና የገንዘብ አቅርቦትን በማሳለጥ ኢንቨስትመንቱን...

በአማራ ክልል ከ153 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ማልማት ተችሏል።

ደሴ: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ደ/ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ የበጋ መስኖ ስንዴ የመስክ ምልከታ ተካሂዷል። አሚኮ ያነጋገራቸው የመቅደላ ወረዳ ጠቢ ክላስተር አርሶአደሮች እንደተናገሩት መንግሥት በቅድመ ዝግጅት ምዕራፉ ባደረገላቸው በቂ የግብዓት አቅርቦት በዚህ...

የተለያዩ የፖለቲካ ፖርቲዎች፣ ድርጅቶች እና ሲቪክ ማኅበራት ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ እያስገቡ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የሚደረገው ሀገራዊ ምክክር በየጊዜው የሚከሰቱ ግጭቶችን እና አለመግባባቶችን በዘላቂነት ይፈታል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል። ምክክሩን እንዲመራ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ይኽን ትልቅ ኀላፊነት ለመወጣት በርካታ ተግባራትን እያከናወነ መኾኑን...