ያገኙትን አንጻራዊ ሰላም ለማስቀጠል ከመንግሥት ጎን ተሰልፈው በጋራ እንደሚሠሩ የቡሬ ከተማ ነዋሪዎች አረጋገጡ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎጃም ኮማንድፖስት በወቅታዊ የሰላም እና ፀጥታ እንዲሁም የልማት ሥራዎች ዙሪያ ባካሄደው መድረክ ላይ የቡሬ ከተማ ነዋሪዎች የአካባቢያቸውን ሰላም ለማስጠበቅ ከመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ጋር በጋራ በመሰለፍ እንደሚሠሩ ተናግረዋል፡፡ ነዋሪዎቹ...

በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ሪፎርም ውስጥ የዜጎች የክብር ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶታል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እንደገለጹት የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ሰፊ ሪፎርም እየተከናወነበት ነው። በሪፎርሙም መንግሥት በግልጽ ያስቀመጠው የዜጎች የክብር ጉዳይ መኾኑን አንስተዋል። በዚህም አንደኛው የዜጎችን እንግልት መቀነስ...

አካባቢን መጠበቅ እና መንከባከብ የተሻለ ማኅበረሰብን ለመፍጠር ያለው ሚና የጎላ መኾኑን የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ...

አዲስ አበባ: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ከሚመለከታቸው የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም ከቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር የ2016 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እያካሄደ ነው። በዘጠኝ ወራት ሪፖርቱ ላይ...

የሕዝብ መገናኛ ብዙኀን የኅብረተሰቡን ባሕል እና እሴት በማይቃረን መልኩ እንዲሠሩ በቴክኖሎጂ የታገዘ የክትትል ሥራ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሥራ ኀላፊዎች እና አባላት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የሥራ እንቅስቃሴን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ ዋና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ ምክትል አፈ ጉባኤ ሎሚ...

“የዓለም የፋይናንስ ሥርዓተ በተረጋጋ ሁኔታ እንዳይቀጥል የሳይበር ጥቃት ችግር ደቅኖበታል” የዓለም የገንዘብ ተቋም

ባሕር ዳር: ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዓለም የገንዘብ ተቋም ሪፖርት እንደሚያመለክተው የሳይበር ጥቃት ድግግሞሹ እና ውስብስብነቱ እያደገ መምጣቱ ስጋቱን አደገኛ አድርጎታል ብሏል። በዓለም የምጣኔ ሃብት ፎረም ማዕከል የኢንዱስትሪ እና አጋርነት ኀላፊ የኾኑት አክሻይ ጆሺ የሳይበር...