አቢሲኒያ ባንክ ባልታሰበው ሲሳይ መርሐ ግብሩ ለዕድለኛው ባለሁለት መኝታ አፓርትመንት አስረከበ።
አዲስ አበባ፡ የካቲት 05/2018ዓ.ም (አሚኮ) ለአምስት ወራት የቆየው የአቢሲኒያ ባንክ የዲጂታል ግብይትን የሚያበረታታው "ያልታሰበው ሲሳይ" መርሐግብር ሁሉንም የዲጂታል ግብይት ተጠቃሚ ሰዎችን በዕጣው አካቶ ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ በወጣው ዕጣ ለይቷል።
በዚህ መሠረት መሐመድ ከድር...
የዓድዋ ድል የቅኝ ግዛት ሰንሰለትን በመበጠስ ኢትዮጵያን የነፃነት ተምሳሌት አድርጓታል።
አዲስ አበባ፡ የካቲት 05/2018ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ሁለተኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ "የዓድዋ ትሩፋቶች ለዛሬዋ ኢትዮጵያ እና ለነገው ትውልድ" በሚል መሪ መልዕክት የፓናል ውይይት ተካሂዷል።
በውይይቱ ላይ የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይኾን ለመላው ጥቁር...
በመደበኛ የክረምት የምርት ጊዜያት የሚያጋጥምን የምርታማነት ችግር ለመቅረፍ የበጋ መስኖ ሰብል ልማት ሚናው የጎላ...
ደባርቅ፡ የካቲት 05/2018ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ የግብርና ጉዳዮችን በሚመለከት ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሚያግዝ የገበሬዎች በዓል ተከብሯል።
በምርት ዘመኑ በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከ3 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለማልማት ታቅዶ እየተሠራ እንደሚገኝ የሰሜን ጎንደር...
የአፍሪካ የጋራ ጥቅሞችን ለማረጋገጥ ኢትዮጵያ የበኩሏን ጥረት እያደረገች ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2018ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሸን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እና የአፍሪካ ጣሊያን ፎረምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም ኢትዮጵያ በከተማ የኮሪደር ልማት እና የወንዝ ዳር ልማት ከተሞችን ጽዱ...
የተወዳዳሪ ፓርቲዎች የዕጩዎች ምዝገባ መራዘሙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የቅድመ ምርጫ ሥራዎች እና ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኀይሉ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተወዳዳሪ ፓርቲዎች የዕጩዎች ምዝገባ ከጥር 1/2018...








