“በክልሉ የተጀመረውን ልማት ከዳር በማድረስ ተጠቃሚ ለመኾን ሕዝቡ የአካባቢውን ሰላም ማፅናት እና አንድነቱን ማጠናክር...
ደሴ: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ የአትክልትና ፍራፍሬ ችግኝ ተከላ አካሂዷል። በልዩ ወረዳው የተተከሉት ፍራፍሬዎች ከፍተኛ ጠቀሜታ ያላቸው በመኾኑ የአካባቢው አርሶ አደሮች በባለቤትነት ሊንከባከቧቸው...
“በመጪው ክረምት አሲዳማ መሬቶችን በማከም ከፍተኛ ምርት ለማምረት እየተሠራ ነው” ግብርና ቢሮ
ደሴ: ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ለግብርና መሪዎች እና ባለሙያዎች የአሲዳማ አፈር ልማት የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የ2016/17 የምርት ዘመን የአሲዳማ አፈር ልማት ዕቅድ የንቅናቄ መድረክ በደሴ ከተማ አካሂዷል፡፡ በክልሉ ከሚታረሰው መሬት 1...
“ሰላም የሁሉም ነገር መሠረት ነው” የከተማዋ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ቃል የብሎክ እና የቀጣና ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች በማዕከል እና በ92 የቀጣና...
“ሠላም በመኾኑ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ተጠናቅቀው አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል” ተሳታፊዎች
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ውስጣዊ ሠላማችንን በማጽናት ውስጣዊ እና ውጫዊ ተጽዕኖዎችን በድል እንወጣለን" በሚል መሪ መልእክት በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳዳር የሕዝብ መድረክ ተካሂዷል። በሁሉም መድረኮች ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚዳስስ ሰነድ ቀርቦ ጥልቅ...
የሰላም ጥሪውን መቀበል ማሸነፍ እንጂ መሸነፍ አለመኾኑን የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ሰቆጣ: ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በተከሰተው የሰላም እጦት ምክንያት በክልሉ ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ ተፅዕኖ አሳድሯል። ይህንን ችግር ለመፍታትም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያቀረቡት የሰላም ጥሪ ወቅቱን የጠበቀ እና አግባብነት ያለው መኾኑን...








