በሰሜን ሸዋ ዞን 30 ሺህ 140 ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ መሸፈኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በ2016 ዓ.ም 30 ሺህ 140 ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ መሸፈኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከሚያከናውናቸው ዘርፈ ብዙ ሥራዎች መካከል አንዱ...
ከ10 ሺህ ካሬ ኪሎ ሜትር በላይ ቦታ የሥነ ምድር ካርታ፣ የማዕድን ፍለጋ እና ክምችት...
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ በክልሉ ከሚገኙ ሦስት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የሥነ ምድር ካርታ፣ የማዕድን ፍለጋ እና ክምችት ግመታ ሥራ ለማካሄድ የፊርማ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል። የፊርማ ሥነ ሥርዓቱ የክልሉን...
ነፍጥ ያነገቡ አካላት በሙሉ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲመለሱ የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ወጣቶች ጠየቁ።
ከሚሴ፡ ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ በደዋ ጨፋ ወረዳ የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ማኅበረሰቡ የተቀላቀሉ ወጣቶች "ሌሎችም ነፍጥ ያነሱ አካላት በሙሉ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲመለሱ" ጥሪ አቅርበዋል። ወደ ሰላማዊ...
የአከራይና ተከራይን መብት ሚዛናዊ በኾነ መልኩ የሚያስተናግድ ሥርዓት መዘርጋት እንደሚያስፈልግ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር...
አዲስ አበባ: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግልጽ እና ተገማች የኾነ የመኖሪያ ቤት ኪራይ አሥተዳደር፣ እንዲሁም የአከራይና ተከራይን መብት ሚዛናዊ በኾነ መልኩ የሚያስተናግድ ሥርዓት መዘርጋት እንደሚያስፈልግ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል። የመኖሪያ ቤት ኪራይን ሥርዓት...
የምግብ እና ሥርዓተ ምግብ እቅዶችን ለማሳካት ቅንጅታዊ አሰራር እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ዕቅዶች አፈጻጸምን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በምግብ እና ስርዓተ ምግብ፣ በሰቆጣ ቃል ኪዳን...








