“ኢትዮጵያን የሚወድና የሚመስል ሠራዊት ተገንብቷል” ጀኔራል አበባው ታደሰ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል አሠልጥኖ ላስመረቃቸው የበታች ሹም አመራሮች በወቅታዊ ተቋማዊ ሀገራዊና አካባቢያዊ ሁኔታዎች ላይ...

የልማት እና የገቢ አሠባሠብ ሥራዎችን አፈጻጸም ለማሻሻል በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የደብረ...

ደብረ ማርቆስ፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተማ አሥተዳደሩ የ2016 በጀት ዓመት የ10 ወራት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን ገምግሟል፡፡ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ በአካባቢው የተከሰተው የሰላም እጦት የልማት...

የአዘዞ -አርበኞች አደባባይ የመንገድ ፕሮጀክት ቀሪ የአስፓልት ንጣፍ ሥራን ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ እንደገለጹት የአዘዞ አርበኞች አደባባይ የመንገድ ፕሮጀክት በፍጥነት እንዲጠናቀቅ በተወሰነው ውሳኔ መሰረት የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ግንባታውን አስጀምሯል። ከተማ አሥተዳደሩ...

የከንቲባ ችሎት አገልግሎት የበርካታ ዓመታት የሕዝብ ጥያቄዎችን እየፈታ መኾኑን ተገልጋዮች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የከንቲባ ችሎት አገልግሎት የበርካታ ዓመታት የሕዝብ ጥያቄዎችን እየፈታ መኾኑን ተገልገዮች ገልጸዋል። ለበርካታ ዓመታት በመገፋፋት ሲንከባለሉ የነበሩ ጥያቄዎች በችሎቱ እየተመለሱ ነውም ብለዋል። የችሎት አገልግሎቱ ተጠናክሮ እንዲቀጥልም...

የአፍሪካዊያን ቀን!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካዊያን የነፃነት ቀን እውን ይኾን ዘንድ ከጦር ሜዳ ገድል እስከ ዲፕሎማሲ ትግል አያሌ መስዋዕትነት ተከፍሎለታል፡፡ ፍትሕ በራቀው የዓለም አደባባይ ላይ ብቻዋን ከፍ ብላ ቆማ ዘለግ ያለ የነፃነትን ነጋሪት...