የኢትዮጵያን የልማት እንቅስቃሴዎች ለመደገፍ ቁርጠኛ መኾናቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ረዳት ዋና ጸሐፊ ራሚዝ አላክባሮቭ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ ካደረጉት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ረዳት ዋና ጸሐፊ እና የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ.ር) ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ውይይት አድርገዋል።...

“የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ኢትዮጵያን ወደ ነበረችበት እድገት ይመልሳል” የሕግ ባለሙያ

ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን ካጸደቀ ከአንድ ወር በላይ አስቆጥሯል። ፖሊሲውን ለማርቀቅም በፍትሕ ሚኒስቴር የተቋቋመ የሕግ ባለሙያዎች ቡድን ከዓመት በላይ ጥናት እና ግምገማ ማካሄዱን መረጃዎች ይጠቁማሉ። የሰቆጣ ከተማ...

አሚኮ በደሴ ከተማ እያስገነባ የሚገኘው የሚዲያ ኮምፕሌክስ የግንባታ ሂደት ለሌሎች ፕሮጀክቶች ትምህርት የሚሰጥና ተሞክሮ...

ደሴ: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የበጀት ዝግጅት እና አሥተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር፣ የፕላን እና ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ እና በክልሉ ምክር ቤት የሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢ አሚኮ...

ዓለም አቀፍ የግንባታ አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው።

አዲስ አበባ: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ቢግ አምስት ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የግንባታ አውደ ርዕይ ከግንቦት 22 እስከ 24/2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል። የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው...

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወጣቶች የሀገር ዋልታና መከታ የኾነውን መከላከያ ሠራዊት እየተቀላቀሉ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወጣቶች የሀገር ዋልታና መከታ የኾነውን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል በዚህ መልኩ እየተመሙ መኾኑን ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!