በክልሉ ከሕግ ማስከበር ጎን ለጎን የልማት ሥራዎች በትኩረት እየተሠሩ መኾናቸውን ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በወቅታዊ የክልሉ ጉዳዮች ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም በክልሉ ከሕግ ማስከበር ጎን ለጎን የልማት ሥራዎች እየተሠሩ መኾናቸውን አስታውቀዋል። የመጀመሪያው የትኩረት መስክ የግብርና ልማት...
በበጀት ዓመቱ ከ15 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።
እንጅባራ: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2016 በጀት ዓመት ከ71ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ ባለፉት 10 ወራት 15 ሺህ 625 የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገልጿል፡፡ ብሔረሰብ አሥተዳደሩ ወጣቶችን የሥራ ዕድል...
“በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው አዳሪ ትምህርት ቤት የዜጎችን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ረገድ አብነት...
ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሼይካ ፋጢማ ቢንት ሙባረክ የዐይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት የዜጎችን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ረገድ አብነት የሚኾን የልማት ሥራ መኾኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባሕል እና...
”ለጠንካራ የጤና ሥርዓት ግንባታ ጠንካራ የጤና አመራር ሥርዓት አስፈላጊ ነው” የአማራ ክልል ጤና ቢሮ
ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የጤና ኢኖቬሽን መመሪያ፣ ውጤታማ የጤና አመራር አሥተዳደር እና ተጠያቂነት፣ የጤና ተቋማት አክሪዲቴሽን ፍኖተ ካርታ እና በመጀመሪያ አሃድ ጤና ተቋማት የሥርዓት ማነቆ ላይ ያተኮረ ፊፎረም...
“3 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ ተችሏል” የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ 10 ወራት 3 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ሃና አርያስላሴ ገልጸዋል። ኮሚሽነሯ መንግሥት ኢትዮጵያን ምቹ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ለማድረግ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ...








