አማራጭ ወደብ ለማግኘት በሚያስችሉ ዓለም አቀፋዊ ተሞክሮዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን አማራጭ ወደብ ለማግኘት በሚያስችሏት ዓለም አቀፋዊ ተሞክሮዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የቀይ ባሕር ደኅንነት እና ቀጣናዊ ትርምስ በማርገብ ረገድ ኢትዮጵያ ትልቅ ሚና እንዳላት...

“ኢትዮጵያ እያደገ በመጣው የግንባታ ዘርፍ ለያዘችው 10 ዓመት ዕቅድ ስኬት የውጭ አጋሮች ጋር አብራ...

አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የቢግ 5 የኮንስትራክሽን ኤግዚቪሽን አስጀምረዋል። የኮንሥትራክሽን ዘርፉ ዕድገት 54 ነጥብ 4 ቢሊዮን የነበረ ሲሆን በቀጣይ ከዚህ ከፍ ያለ ዕድገት ያስመዘግባል ተብሎ ይጠበቃል ያሉት...

“3 ነጥብ 023 ቶን ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ቀርቧል” የማዕድን ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ29ኛ መደበኛ ስብሰባው የማዕድን ሚኒስቴርን የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እያዳመጠ ነው፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ.ር) በበጀት ዓመቱ የወጪ...

ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ፍትሐዊ እና ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ለማቅረብ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበች።

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ፍትሐዊ እና ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት በተሟላ መልኩ ለማቅረብ የዓለም ጤና ድርጅትን ጨምሮ የሚመለከታቸው አጋሮችና ባለድርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርባለች። በስዊዘርላንድ ጀኔቫ እየተካሄደ ባለው 77ኛው...

ስማርት ሲቲ

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ስማርት ሲቲ ማለት አገልግሎትን ለማዘመን፣ መረጃን ለመለዋወጥ፣ የአገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል እና የዜጎችን ፍላጎት ለማርካት የሚያስችል የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን መሠረተ ልማት የተዘረጋለት እና አገልግሎቶች በቴክኖሎጂ የታገዘ ከተማ ማለት ነው። ስማርት የሆነ ከተማ...