የፓኪስታን ባለሃብቶች በኢትዮዽያ በጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፓኪስታኑ ሲያልኮት ንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የኤክስፖርት ስታንዳርድ ያላቸውን የስፖርት ግብዓቶችን ለማምረት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር ተፈራርሟል። የሲያልኮት ንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት...
በነባሩ ጭልጋ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በጫካ የነበሩ ታጣቂ ኃይሎች ወደ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በነባሩ ጭልጋ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በጫካ የነበሩ ታጣቂ ኀይሎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቅለዋል።
የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተቀላቀሉ አካላት በሙሉ አቅማቸው ወደ ልማት እንደሚሰማሩ...
ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ የድንች ቀን እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዛሬን ቀን (May 30) ዓለም አቀፍ የድንች ቀን ተብሎ እንዲከበር የወሰነዉ ባለፈው ዓመት በተካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ነው። ስለዚህ ይኽ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረው ዓለም አቀፍ የድንች...
መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቀሉ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በጫካ የነበሩ ታጣቂ ኀይሎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቅለዋል። የመንግሥት የሰላም ጥሪን ተቀብለው የተቀላቀሉ አካላትም ለሰላም ዝግጁ መኾናቸውን ተናግረዋል።...
“በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ተመድቦ እየተሠራ ነው” ከንቲባ...
ደሴ: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ አሥተዳደሩ ንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አዘጋጅነት ለ10 ቀናት የሚቆይ ሀገር አቀፍ የንግድ ትርኢት እና ባዛር ተከፍቷል። በባዛሩ ላይ በከተማዋ የሚታየውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት የግብርና እና የኢንዱስትሪ...








