“ከትምባሆ ነጻ ቀን”

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ጤና ድርጅት አባል ሀገራት የዛሬን ቀን የዓለም ከትምባሆ ነጻ ቀን በሚል እንዲከበር የወሰኑት እ.አ.አ በ1987 ነበር። ዓላማቸውም በትምባሆ ምክንያት የሚመጣውን ሞት ለዓለም በማስገንዘብ ትምባሆን...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ32ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ከነዚህም መካከል:- 1ኛ. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሰው ተኮር የማኅበራዊ ድጋፍ ዘርፍ የአነስተኛ ወጪ ለአቅመ ደካሞች...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጠቅላይ ሚኒስትርነት ሥራ ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ በሰው ተኮር የማኅበራዊ ድጋፍ ዘርፍ የአነስተኛ ወጪ ለአቅመ ደካሞች የሚዉሉ ቤቶች አሠራርን ከመሰረቱ እንዲለወጥ አድርገዋል። ይህ...

”ሊገጥም የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው” የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋሥትና...

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮው ክረምት ሊደርስ የሚችልን የተፈጥሮ አደጋ ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋሥትና ኮሚሽን አስታውቋል። አቶ አድኖ ገብሬ በደራ ወረዳ የምጽሌ ቀበሌ ነዋሪ ሲኾኑ...

ብዙዎችን የሚቀጥፈው የጉበት በሽታ!

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጉበት በተላላፊ ቫይረስ እና ተላላፊ ባልኾነ አነሳሽ ምክንያት ሲጎዳ እና ሲቆስል የሚመጣ ህመም ነው የጉበት በሽታ ወይንም ሄፓታይተስ፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሚገመት የኅብረተስብ ክፍል...