“ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር የሰላም እና የልማት ሥራዎችን በቁርጠኝነት መሥራት ይገባል” ደሳለኝ ጣሰው

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው፣ የክልል፣ የዞን እና የወረዳ መሪዎች በተገኙበት በቀጣይ 100...

በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የምክክር ምዕራፍ በዕቅዱ መሰረት እየተከናወነ መሆኑን ኮሚሽኑ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የምክክር ምዕራፍ በዕቅዱ መሰረት እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ብሌን ገብረመድህን ገልጸዋል። በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘውን የምክክር ምዕራፍ እንዲሁም ቀጣይ ውይይቶችን አስመልክቶ...

በዳንግላ ከተማ እና አካባቢው ሕዝባዊ የሰላም ምክክር ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዳንግላ ከተማ እና ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ዛሬ ሕዝባዊ የሰላም ምክክር ተደርጓል። መድረኩን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው እና የ304ኛ ኮር ዋና አዛዥ ብርጋዴል...

የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ማምረት ሊገባ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቀጣይ ሁለት ወራት ወደ ማምረት እንደሚገባ ተገለጸ። የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጅነር ሀብታሙ ተገኘ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱን የበጀት ዓመቱን የዘጠኝ ወር ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር...

ሴቶች ለሰላም መስፈን ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰላም መደፍረስ ጋር ተያይዞ የሴቶችን የጥቃት ተጋላጭነት ለመከላከል ኅብረተሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሴቶች ሕጻናት ማኅራዊ ጉዳይ መምሪያ አሳስቧል፡፡ በግጭት ሁኔታዎች ውስጥ ሴቶች...