በጸጥታ ችግር እየተፈኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶች!
ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰፋፊ ሊታረስ የሚችል መሬት ካለባቸው አካባቢዎች ምዕራብ እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች ይገኙበታል። ከደጋማው አካባቢ በመነሳት ወደ ሱዳን የሚፈስሱ እንደ አይማ፣ ሽንፋ፣ ጓንግ እና አንገረብ የመሳሰሉ ትላልቅ...
“በጀመርነው የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብር በኩል መጻሕፍትን በቀላል መንገድ ለማዳረስ እንሠራለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ማንበብ ባሕል መጻሕፍትም ቤተኛ እንዲሆኑ እንደ ሀገር መሥራት አለብን ብለዋል። የሰከነ፣ የሚያሰላስልና በሐሳብ ልዕልና የሚያምን ማኅበረሰብ ለመገንባት ንባብ ወሳኝ ነው ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ...
መሪዎች ከኅብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት የሠሩት ሥራ በአርዓያነት የሚወሰድ መኾኑ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ...
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረብርሃን ከተማ በእትጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ ልቼ ቀበሌ ከ 11 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው የቢሮ እና የመሠብሠቢያ አዳራሽ የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ፍስሀ ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎች የሥራ...
የባሕር ዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም በጥር ወር የካፍ ውድድሮችን ለማስጀመር እንዲያስችል እየተሠራ መኾኑን የክልሉ ወጣቶች...
ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2002 ዓ.ም የግንባታ ሂደቱ የተጀመረው የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) ደረጃን ባሟላ መልኩ ለማጠናቀቅ የክልሉ መንግሥት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በመበጀት...








