የኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ እንደሚገኝ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮ-ሳዑዲ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ፎረም በሳይንስ ሙዚየም መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ በሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር ቤት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት የተመራ 79 አባላት ያለው ልዑክ እና ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ይገኛሉ። በፎረሙ መክፈቻ...

የሀራ ከተማ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ሰላም ዙሪያ እየመከሩ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"ሰላምን በማጽናት በዘላቂነት እግር መትከል" በሚል መሪ መልዕክት የፌዴራል እና የክልል የሥራ ኀላፊዎች ከሀራ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው። የአፍሪካ የልህቀት ማዕከል ዳይሬከተር ዛዲግ አብርሀ፣ የአማራ...

ሥራ ፈጣሪ ትውልድን ማፍራት ላይ ያለመ ውድድር በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሮበርት ዘእርዝ የሃካቶን ውድድር አሸናፊው ቡድን የዋንጫ እና የ10 ሺህ ዶላር ተሸላሚ ይኾናል፡፡ በኢትዮጵያውያን መካከል በሚካሄደው በዚህ ዓለም አቀፍ ሮበርት ዘእርዝ የሃካቶን ውድድር አሸናፊው ቡድን በአሜሪካ...

በጎንደር ከተማ የክልሉ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሀድሶ ሥልጠና የወሰዱ ወጣቶች ወደ ማኅበረሰቡ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጽንፈኛውን የጥፋት ዕቅድ ተቀብለው እና በሁኔታዎች ተደናግረው በተሳሳተ ተግባር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 69 ግለሰቦች የክልሉ መንግሥት የሰጠውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሀድሶ ሥልጠና በመውሰድ ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቅለዋል። በሥልጠና መድረኩ...

በአዲስ አበባ የአጀንዳ ማሠባሠብ የምክክር ምዕራፍ ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከግንቦት 21/2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲከናወን የቆየው የአዲስ አበባ አጀንዳ የማሠባሠብ የምክክር ምዕራፍ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገልጿል። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በሰጡት መግለጫ ሂደቱ በስኬት...