ሰላምን የማስፈን ትልቅ ኀላፊነታቸውን ለመወጣት ቁርጠኛ መኾናቸውን የሃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡
ደሴ: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር ከሃይማኖት አባቶች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳይ ዙሪያ ምክክር ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ የአማራ ክልል የጸጥታ ችግሮች እና እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች በመነሻነት ቀርበዋል፡፡ የክልሉን ሰላም ወደነበረበት ለመመለስ የሁሉም ድርሻ...
የከተማ አሥተዳደሩ ባደረገው የገንዘብ እና የክህሎት ድጋፍ የተሻለ እየሠሩ እንደኾነ በደሴ ከተማ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች...
ደሴ: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ የበጀት ዓመቱን የ11 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም፣ የ60 ቀን አፈጻጸሙን እና የቀሪ 100 ቀናት የዕቅድ ትውውቅ አካሂዷል። ውይይቱን የመሩት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ምክትል...
የሳዑዲ አረቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ያለውን ምቹ አማራጮች ተጠቅመው እንዲያለሙ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ እና የሳዑዲ አረቢያን የኢንቨስትመንት እና የንግድ አጋርነት ለማጠናከር እየተሠራ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። በሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር ቤት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት የተመራ 79 አባላትን የያዘ የሳዑዲ አረቢያ...
ምክክሩ ዘላቂ ሰላሟ የተረጋገጠ ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማስተላለፍ ትልቅ እርምጃ ነው ሲሉ ተሳታፊዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሀገራዊ ምክክሩ ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ትልቅ ግብዓት የሚገኝበት መኾኑን ተሳታፊዎች ተናግረዋል። በአዲስ አበባ የአጀንዳ ማሠባሠብ ምዕራፍ በተፅእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ተሳታፊ የኾኑት አቶ መርጊያ በቀለ እንደገለጹት ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያን እንዴት...
ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ኃይሎች ማኅበረሰቡን ተቀላቀሉ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ 22 ታጣቂ ኃይሎች ማኅበረሰቡን ተቀላቅለዋል። የመንግሥት የሰላም ጥሪን የተቀበሉት ታጣቂዎቹ ለሰላም ዝግጁ መኾናቸውን ተናግረዋል። ለተደረገላቸው የሰላም ጥሪ መንግሥትን...








