የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተናን ለመስጠት ዝግጅቱ መጠናቀቁ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) በ2016 የትምህርት ዘመን ስለሚሰጠው የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክተው መግለጫ...

ጎንደር እየመከረች ነው!

ጎንደር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር" በሚል መሪ መልእክት ነው ከጎንደር ከተማ ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እየመከሩ ያሉት። በውይይቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

” ያመለጣችሁ ዕድል ያስቆጫል” ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚችሉ ጉዳዮች ከባሕርዳር ከተማ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ...

“እንደ ሀገር ዕዳ ለትውልድ እንዳይሻገር ብልጽግና ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው” የሀረሪ ክልል ርእሰ...

ደሴ፡ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር" በሚል መሪ መልዕክት ከልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የውይይት መድረክ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ውይይቱን የሐረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ኦድሪን...

“ሰላማችን አሟልተን፣ የልማት ሥራዎችን አፋጥነን፣ ራሳችንን መቻል አለብን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከባሕርዳር ከተማ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ...