“አስከፊ ከኾነው የተመፅዋችነት እሳቤ የምንወጣበት ነባራዊ ሁኔታን ለመፍጠር እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ሀገሪቱን ከተረጂነት ለማውጣት የቀየሰውን ስትራቴጂ ስኬታማ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የአማራ እና ኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ገልጸዋል።
የሁለቱ ክልሎች ከፍተኛ መሪዎች በምዕራብ አርሲ ዞንና በሻሸመኔ ከተማ የሌማት ትሩፋት...
“የሰላም እጦቱ ከዚህ በላይ እድሜ እንዳያገኝ ማድረግ አለብን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከባሕር ዳር ከተማ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ተካሂዷል።
ውይይቱን የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ...
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላ እና ጠራ ወረዳ በመገኘት የአምራች ፋብሪካዎችን የሥራ...
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሰሞኑ የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡
ክልሉ ባለፉት ወራት ያከናወናቸውን የልማት ሥራዎች በጉብኝታቸው ተመልክተዋል፡፡
የሥራ ኀላፊዎቹ ዛሬ በሰሜን ሸዋ ዞን የተሻለ የኢንቨስትመንት ፍሰት ባለበት አንጎለላ...
“ወንድም ከወንድሙ ጋር መገዳደል ይበቃናል፣ ልማት ለማምጣት መገዳደልን ማቆም ፍቅርን ማጎልበት አለብን” የባሕር ዳር...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከባሕርዳር ከተማ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ተካሂዷል።
በውይይቱ የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር...
በሰሜን ወሎ ዞን በጋሸና ከተማ የኢንቨስትመንት ፎረም እየተካሄደ ነው።
ወልድያ: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ መልዕክት የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ በጋሸና ከተማ የኢንቨስትመንት ፎረም እያካሄደ ነው። በጋሸና ከተማ ሥራ የጀመሩ እና ሊጀምሩ የተዘጋጁ 11 ኘሮጀክቶች...








