“ያለንን የተፈጥሮ ጸጋዎች በአግባቡ ለይተን የሞት ሽረት ትግል በማድረግ እራሳችንን ከልመና በማውጣት ክብራችንን ማስጠበቅ...
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተረጂነት አስተሳሰብ በመውጣት በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያለመ ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሂዷል።
በመድረኩ የተገኙት የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኅላፊ እና የብልጽጋና...
“ሕዝቡ ታጥቀው ወደ ግጭት የገቡ ወገኖች ወደ እርቀ ሰላም እንዲመለሱ ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል” ድረስ...
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የቢቸና ከተማ ነዋሪዎች በአካባቢው የጸጥታ ጉዳይ ላይ ከክልሉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር ተወያይተዋል።
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ቢቸና ከተማ በአካባቢው ሰላምን በማምጣት ሕዝቡን ወደ ቀደመ የተረጋጋ...
“ጥበባት መጪውን ትውልድ ቅርጽ በማስያዝ እና የከተማችንን የቱሪዝም መስሕብ በማላቅ ከፍ ያለ ሚና ይጫወታሉ”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት በአሸናፊ ከበደ የክዋኔ ጥበባት ማዕከል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት በመታደሜ ደስ ብሎኛል ብለዋል። አሸናፊ ከበደ ከያኒ ብቻ ሳይሆን የያሬድ ሙዚቃ...
ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በመዲናዋ የተገነቡ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) በአዲስ አበባ የተገነቡ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም የለሚ ኩራ የግብርና ምርት መሸጫ ማእከል፣ የእንስሳት ልማት እና...








