“አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ እናደርጋታለን ብለው ነበር ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር። ቃል በተግባር እየተፈጸመ...
ቃልን በተግባር ለመቀየር ለተሳተፋ አመራሮች፣ ሌት ተቀን ሳይደክሙ ለፈፀሙ ሙያተኞች እና ሰራተኞች ሁሉ እንዲሁም ይሄን ተግባር በመደገፍ ህንፃቸውን እና መኖሪያቸውን በራሳቸው ተነሳሽነት ላሳመሩ እና ለደገፉ ባለሀብቶች እና ነዋሪዎች ምሥጋና ይገባቸዋል።
በሥፍራው የነበረው ሕዝብ በድንገት...
“እርስ በእርስ እያጋጩ ችግር የሚፈጥሩትን ኃይሎች ሁላችንም መታገልና ማውገዝ ይኖርብናል” የታች አርማጭሆ ወረዳ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በታች አርማጭሆ ወረዳ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ ያለመ የምክክር መድረክ ተዘጋጅቷል። በምክክር መድረኩ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያምን ጨምሮ ሌሎች የዞን ከፍተኛ አመራሮችና ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ...
“በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙት የልማት ሥራዎች ሀገሪቱ ወደ ብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ ጉልበት ናቸው”...
ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ ነው የተካሄደው።
መድረኩን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ፣የግብርና...
በሰሜን ወሎ ዞን የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች በሕወሓት እየተፈጸመ ያለውን ግፍ በሕዝባዊ ሰልፍ ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች በሕወሓት በራያ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ በሕዝባዊ ሰልፍ ገልጸዋል።
ኢ- ሰብዓዊ ድርጊት በግፍ እየተፈጸመበት ያለው የራያ ሕዝብ ቁጣውን በአደባባይ ዛሬ ሰኔ 02/2016...
“በጸጥታ ችግር ውስጥ ኾኖ ኘሮጀክቶችን በእቅድ መፈጸም የፓርቲውን የመፈጸም አቅም የሚያሳይ ነው” መንገሻ ፈንታው...
ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል፣ የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ በበጀት ዓመቱ የተጠናቀቁ እና እየተሠሩ ያሉ የካፒታል በጀት ኘሮጀክቶችን ጎብኝተዋል።
የሃና መኳት ጤና ጣቢያ የእናቶች ክትትል...








