“በሚቀጥሉት ቀናት የሚጠበቀው እርጥበት በበልግ ዘግይተው ለተዘሩ ሰብሎች ጠቀሜታ ይኖረዋል” የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሚቀጥሉት 10 ቀናት የሚጠበቀው እርጥበት የበልግ ተጠቃሚ በኾኑት አካባቢዎች ዘግይተው ለተዘሩ እና ፍሬ በመሙላት ላይ ለሚገኙ የበልግ ሰብሎች እና ለቋሚ ተክሎች ጠቀሜታ እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ለጓሮ አትክልቶች እና...

“መጪው ክረምት የመኸር እርሻ እና የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የሚከናወንበት ጊዜ በመኾኑ እነዚህን...

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ጨምሮ የሕዝብ ተወካዮች፣ የክልሉ መሪዎች እና የምሥራቅ ጎጃም ዞን ኮማንድፖስት በዞኑ የተለያዩ አካባቢዎች...

“የግጭት ምእራፍን በመዝጋት የሕዝቡን የሰላም ፍላጎት እና የመልማት ጥያቄዎች ለመፍታት በቁርጠኝነት መሥራት ይገባል” ድረስ...

ደብረ ማርቆስ፡ ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ ሰላምን በማጽናት በዘላቂነት እግር መትከል በሚል መሪ መልዕክት የምሥራቅ ጎጃም ዞን እና የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ከክልሉ ከፍተኛ መሪዎች እና ከሕዝብ ተወካዮች ጋር...

ከ8 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እየወሰዱ መኾናቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት...

እንጅባራ፡ ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሰኔ 4/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሁለት ተከታታይ ቀናት የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊ ፈተና እየተሰጠ ነው። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደርም ከ8 ሺህ በላይ የሚኾኑ ተማሪዎች ለፈተና መቀመጣቸውን...

ኢትዮጵያ ባለብዙ ወገን ግንኙነትን ለማስፈን ቁርጠኛ መኾኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሰኔ 3/2016 ዓ.ም እስከ ሰኔ 4/2016 ዓ.ም በሩሲያ ፌዴሬሽን ኒዥኒ ኖቭጎሮድ ውስጥ በሚካሄደው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት የሚኒስትሮች ሥብሠባ...