109 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 232 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታውቋል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ዘጠኝ ወራት 109 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 232 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። ላለፉት ወራት በግጭት ውስጥ የቆየው የአማራ ክልል በርካታ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ምጣኔ...
“የሃይማኖት አባቶች ለሰላም ግንባታ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ሊያበረክቱ ይገባል” አቶ ደሳለኝ ጣሳው
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከሃይማኖት አባቶች ጋር በሰላም ግንባታ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኅላፊ ደሳለኝ...
“በተሰማሩበት የሥራ እና የሙያ ዘርፍ በታማኝነት አገልግሎ ተቋምን ለተተኪ ትውልድ ማስተላለፍ እድለኝነት ነው” አስራት...
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩኒቨረሲቲ በተለያዩ ጊዚያት ዩኒቨርሰቲውን ያገለገሉ እና በጡረታ የተገለሉ ባለውለታዎችን ለማስታወስ እና ለማመስገን በየዓመቱ የጡረተኞች ቀንን ያከብራል። በዚህ ዓመትም 4ኛውን የዩኒቨርሲቲው የጡረተኞች ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ...
አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሩሲያው አቻቸው ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሩሲያ አቻቸው ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር ከብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን ተወያይተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያመላክተው ሁለቱ ሚኒስትሮች የተወያዩት በብሪክስ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሦስት ረቂቅ አዋጆችን ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መራ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክር ቤቱ በ31ኛ መደበኛ ስብሰባው ሦስት የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መርቷል። ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅን እና የነዳጅ ውጤቶችን የግብይት ሥርዓት...







