“ተጨማሪ የጃፓን ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት እንዲያደርጉ እየተሠራ ነው” በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ በኢትዮጵያ ኢንቨስት እያደረጉ ስለሚገኙ የጃፓን ባለሃብቶች ዙሪያ ከኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ ጋር መክረዋል። በምክክራቸውም በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ...

“የሀገሪቱን ችግሮች በዘላቂነት መፍታት የሚቻለው የተማረ የሰው ኃይል ማፍራት ሲቻል ነው” ፕሮፌሰር ጌትነት...

እንጅባራ: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ሳይንስ ተመራማሪ ናቸው ፕሮፌሰር ጌትነት ታደለ። ውልደታቸው በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አየሁ ጓጉሳ ወረዳ ነው። ያኔ መሰረተ ልማት ባልተሟላበትና ትምህርት ቤቶችን በቅርበት ማግኘት በማይቻልበት ዘመን ችግሮችን...

“በአካባቢያችን ያለው ሰላም ክልል አቀፍ ፈተናችንን በአግባቡ እንድንፈተን አግዞናል” በሰቆጣ ከተማ የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ...

ሰቆጣ: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአካባቢያችን ያለው ሰላም ክልል አቀፍ ፈተናችንን በአግባቡ እንድንፈተን አግዞናል ሲሉ በሰቆጣ ከተማ ውስጥ የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ተናግረዋል። ከሰኔ 04 እስከ 05/2016ዓ.ም ድረስ የሚሰጠው የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና...

በሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጂ ቆለላ ወረዳ የተሠማራው የምሥራቅ ዕዝ ክፍለጦር 17 የፅንፈኛውን ቡድን አባላት...

የክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል አለም ታደለ አንድ ሬጅመንት በሰሜን ጎጃም ጎንጂ ቆለላ ወረዳ ብራቃትና ዴንሳ ባታ ቀበሌ ሕዝቡን በዘረፋ ሲያሰቃዩ በነበሩ የፅንፈኛው አባላት ላይ በወሰደው እርምጃ 12 ክላሽ 04 ሽጉጥ 08 የቃታ መሳሪያ...

“የ2017 ዓ.ም የፌደራል መንግስት በጀት የሕዝብን የልማት ፍላጎት መመለስ በሚያስችል መልኩ የተደለደለ ነው” አቶ...

የ2017 ዓ.ም የፌደራል መንግሥት በጀት የሀገር ዕድገትን በማስቀጠል የሕዝብን የመልማት ፍላጎት መመለስ ለሚያስችሉ ዋና ዋና የኢኮኖሚ መስኮች የተደለደለ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ31ኛ መደበኛ ስብሰባው የፌደራል መንግስት የ2017...