“ከሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራዎች ውጪ የምንፈልገውን ለውጥ ማምጣት አንችልም” ይሽሩ ዓለማየሁ (ዶ.ር.)

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አራተኛው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። ኮንፈረንሱ "ለዘላቂ ልማት የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራዎች" በሚል መሪ ሃሳብ በዩኒቨርስቲው እና በዙሪያው የተሠሩ የፈጠራ ተግባራትን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጂቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሠፈሩት መልእክት "ዛሬ ጠዋት የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ መልዕክት ከፕሬዚዳንት እስማኤል ዑማር ጉሌ ይዘው መጥተዋል በጽሕፈት...

“የመረዳዳት እና የመደጋገፍ ወግ እና ባሕላችን አጠናክረን መቀጠል አለብን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ክልላዊ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን በባሕር ዳር ከተማ አስጀምረዋል። ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የባሕር ዳር...

እንቦጭን ለታዳሽ ሀይል እና ለግብርና ልማት ለማዋል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንቦጭ አረምን ለማስወገድ በርካታ ሥራዎች ሢሠራ ቆይቷል፡፡ አረሙን ለማስወገድ ከተሠሩ ሥራዎች መካከል የተለያዩ ቴክኖሎጅዎችን በመጠቀም፣ ምርምሮችን በማካሄድ እንዲሁም የሰው ሀይል በማስተባበር የሰው ጉልበት...

የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሳህረላ አብዱላሂ እንደገለጹት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለሚያቀርቡት መሰረተ ልማት የአገልግሎት ወጪን ሸፍኖ ተመጣጣኝ ትርፍ ለማግኘት ይሠራሉ። መንግሥት ደግሞ ለሕዝቡ ኤሌክትሪክ ተደራሽ የማድረግ...