ዛሬ ደም በመለገስ የሰዎችን ሕይወት የሚታደጉ በጎ ፈቃደኞች የሚመሠገኑበት የዓለም የደም ልገሳ ቀን ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የጤና ድርጅት፣ አጋሮቹ እና ሌሎች የማኅበረሰብ አባላት የዓለም የደም ልገሳ ቀንን አስመልክተው "በመስጠት የመደሰት 20 ዓመታት: ደም ለጋሾችን እናመሠግናለን" በሚለው መሪ ቃል በጋራ ያከብሩታል።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት...
በሰሜን ወሎ ዞን ራያ አላማጣ ወረዳ የዋጃ እና ጥሙጋ ነዋሪዎች የሕወሀትን ወረራ የሚቃወም ሰላማዊ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ራያ አለማጣ ወረዳ የዋጃ እና ጥሙጋ ነዋሪዎች የሕወሀትን ወረራ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰልፍ አድርገዋል።
ነዋሪዎቹ የሕወሀት ወራሪ ኃይሎች እያደረሱት ያለውን ግፍ እና በደል...
“የትራንስፖርት ዘርፍን ዲጂታል በማድረግ ሀገር የሚገባትን ጥቅም እንድታገኝ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ሊዳብሩ ይገባል” የኢኖቬሽን እና...
አዲስ አበባ: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቲዎስ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በአይነቱ የተለየ እና የትራንስፖርት ዘርፉን የሚያዘምኑ መተግበሪያዎችን አስተዋውቋል።
ድርጅቱ የኔ መኪና እና የኔ ደሊቨሪ የተሰኙ ሁለት መተግበሪያዎችን ነው ያስጀመረው።
የቲዎስ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን መሥራች ቴዎድሮስ አጥናፉ ድርጅቱ...
“ዳኝነት ከሙያዎች ሁሉ የላቀ ሥነ ምግባር የሚጠይቅ ሙያ ነው” የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት...
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ11 ወራት አፈጻጸሙን ገምግሟል። የዳኞች ሥነ ምግባርን ለማሻሻል በቀጣይ ሊደረጉ በሚገባቸው ጉዳዮች ዙሪያም መክሯል።
በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር መደበኛ የዳኝነት...
“መንግሥት የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ጀምሮ በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንደሚያከናውን የወልድያ የመንገድ ፕሮጀክት ማሳያ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የፌደራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወልዲያ ከተማ ተገኝተው በከተማ አሥተዳደሩ በጀት የሚሠራውን የ30 ሜትር ስፋት ያለውን የቀለበት መንገድ ሥራ ተመልክተዋል።
የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው...








